ለትምህርትዎ እና ለስራዎ ጥያቄዎች በድህረገፅ ላይ ወይም በስልክ ነፃ አንድ ለአንድ እርዳታ ማግኘት ይችላሉ። ቀጣዩን ሥራዎን ለማግኘት፣ የሙያ መስኮችን ለማሰስ ወይም አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር ልንረዳዎት እንችላለን።
በስልክ ወይም በኢሜል ያግኙን
ቀጠሮ ለማስያዝ እናገኝዎታል።
ከ30-60 ደቂቃ አማርኛ ተናጋሪ የስራ እና የሙያ አሰልጣኝ ጋር ይገናኛሉ።
የስራ አጥነት ጥያቄ ማመልከት እንዲጀምሩ ልንረዳዎ እንችላለን፣ ግን ቀደም ሲል ለዋሽንግተን ስቴት የቅጥር ዲፓርትመንት ማመልከቻ ኣስገብተው ከነበሩ ፣ መልስ መስጠት እንደማንችል ልናሳውቅዎ እንወዳለን።
ኢመይል ስደዱልና እሞ ነዚ ዝስዕብ ሓበሬታ ኣካትቱ።
ቀጠሮ ለመያዝ በስልክ ሊያነጋግሩን ከመረጡ እባክዎን (206) 657-6822 ይደውሉ
ያቀረቡት መረጃ ሚስጥራዊ እና በመርሃ ግብሩ ላይ በቀጥታ ከሚሰሩ ሰራተኞች በስተቀር የማይካፈል ነው።
ቀጣዩ የሥራ ፕሮግራምዎ ከሲያትል ሥራ ተነሳሽነት፣ ፑጅት ሳውንድ እንኳን ደህና ተመለሱ ማእከል ፥ ተመለስ ማዕከል፣ እና ድልድያችንን መገንባት። ጋር በመተባበር ይቀርባል